የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄና መልስ 2
ከዚህ በታቸ ያሉት 20 ጥያቄዎች ከአራቱ ወንጌላት (ከማቴዎስ፣ ማርቆስ፣ ሉቃስና ዮሐንስ) ላይ የተውጣጡ ናቸው። መልካም ጥናት።
Email address *
መጠሪያ ስም? *
Your answer
የአባት ስም? *
Your answer
1. ሄሮድስ በቤተልሔም ያሉ ሕፃናትን ሁሉ ሊገድል በዛተ ጊዜ ማርያምና ዮሴፍ ከዛቻው ለማምለጥ የሸሹበት አገር የት ነው?
*
1 point
2. የኢየሱስ ልደት (ውልደት) በአይኗ የተመለከተች በኢየሩሳሌም ትኖር የነበረች አረጋዊ፣ መበለት እና ነቢይት ማን ናት?
1 point
3. መጥምቁ ዮሐንስ በምድረ በዳ ምን ይበላ ነበር?
1 point
4. ማርያምን፣ “አንቺ ከሴቶች መካከል የተባረክሽ ነሽ፥ የማኅፀንሽም ፍሬ የተባረከ ነው።” ያላት ማን ነው?
1 point
5. የሄሮድያዳ ልጅ በሄሮድስ ፊት ከዘፈነች በኋላ ሄሮድስ እንዲሸልማት የጠየቀችው ምን ነበር?
1 point
6. የጴጥሮስ ሞያ ምን ነበር?
1 point
7. ኢየሱስ ደቀ መዛሙርቱን በሞት ሲለይ ቅድስት ማርያምን እንዲንከባከብ ሃላፊነት የተሰጠው ደቀ መዝሙር የትኛው ነው?
1 point
8. ኢየሱስ፣ "የሕይወት እንጀራ" መሆኑን የገለጸበት የወንጌል መጽሐፍ የቱ ነው?
1 point
9. የአስቆሮቱ ይሁዳ ኢየሱስን በስንት ብር አሳልፎ ሰጠ?
1 point
10. የያዕቆብና ዮሐንስ አባት ስም ነው?
1 point
11. በርጤሜዎስ ምን አይነት ሰው ነበር? *
1 point
12. በኢየሱስ ሞት ወቅት የነበረው የሊቀ ካህናቱ ቀያፋ አማት ማን ነበር? *
1 point
13. ማርታና ማርያም ይኖሩበት የነበርበት ከተማ ማን ነበር? *
1 point
14. ዘኬዎስ ምን ያህሉን የንብረቱን ድርሻ ነው ለድሆች የሰጣቸው? *
1 point
15. ኒቆዲሞስ ማን ነበር? *
1 point
16. የትኛው የምኵራብ አለቃ ነው የታመመችውን ልጁን እንዲፈውስለት ኢየሱስን የጠየቀው? *
1 point
17. በየተኛይቱ ከተማ ነው ኢየሱስ ውኃን ወደ ወይን ጠጅ የቀየረው? *
1 point
18. የተራራው ላይ ስብከት ተበሎ በሚጠራው ስብከቱ ኢየሱስ የዋሆች ምን ይሆናሉ ነው ያለው? *
1 point
19. በማርቆስ ወንጌል ላይ በመጀመሪያ የተጠቀሰው ነቢይ ስም ማን ነው? *
1 point
20. ደቀ መዛሙርቱ በምን ቀን ውስጥ እሸት ቀጥፈው በመብላታቸው ፈሪሳውያን ከሰሷቸው? *
1 point
A copy of your responses will be emailed to the address you provided.
Submit
Never submit passwords through Google Forms.
reCAPTCHA
This form was created inside of BBN. Report Abuse - Terms of Service