ለMAP የስደተኞች ዜና ይመዝገቡ / 난민뉴스 구독신청서
እኛ ማን ነን
MAP 소개

ማይግሬሽን ቱ ኤሺያ ፒስ (Migration to Asia Peace, MAP) በደቡብ ኮሪያ የሚኖሩ ስደተኞችን የሚደግፍ መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት ነው። MAP ሁሉም ሰው በደኅንነትና በክብር ሆኖ በነፃነት ማለም እና የራሱን የወደፊት ሕይወት መወሰን የሚችልበትን ዓለም ይመኛል። ለዚህም ስደተኞችና ጥገኝነት ጠያቂዎች የሚያስፈልጋቸውን መረጃ ማግኘት አለባቸው።

Migration to Asia Peace(MAP)는 한국에 거주하는 난민을 지원하는 비정부기구입니다. MAP는 모든 사람이 안전하고 존엄한 환경 속에서 자유롭게 꿈꾸고, 자신의 미래를 스스로 결정할 수 있는 세상을 지향합니다. 



የMAP የስደተኞች ዜና
MAP의 난민 뉴스

MAP በኮሪያ ለሚኖሩ ስደተኞች የስደተኞች ዜናን በተለያዩ ቋንቋዎች ያቀርባል። የስደተኞች ዜና በኮሪያ ለመኖርና ለመቆየት የሚጠቅሙ መረጃዎችንና ወቅታዊ ዜናዎችን ያቀርባል፤ ከእነዚህም መካከል ከቪዛ ጋር የተያያዙ መረጃዎች፣ የድጋፍ ፕሮግራሞችና ተዛማጅ ፖሊሲዎች፣ የዕለት ተዕለት ኑሮ መረጃ፣ የሰብዓዊ መብቶች ጥበቃ እና በማኅበራዊ ሕይወት የመሳተፍ ዕድሎች ይገኙበታል። ዜናው በMAP ድረ-ገጽ (refugeelifekorea.org) እና በፌስቡክ ላይ ይለጠፋል። ከተመዘገቡ የስደተኞች ዜናን በWhatsApp፣ ከዲሴምበር 2026 በኋላ ደግሞ በኢሜይል ይቀበላሉ።

MAP은 한국에 거주하는 난민에게 다양한 언어로 '난민 뉴스'를 제공하고 있습니다. 난민 뉴스는 한국 체류와 생활을 위해 난민에게 필요한 정보와 소식으로, 비자 취득을 비롯해 지원사업과 관련 정책, 생활 정보, 인권 보호와 사회참여 등의 내용입니다. 이는 웹사이트(refugeelifekorea.org)와 페이스북에 포스팅되고 있는데, 구독을 신청하시면 WhatsApp과 이메일(2026년 12월 이후)을 통해서 받아보실 수 있습니다.
 
የስደተኞች ዜናን እንዴት መቀበል ይቻላል
구독 신청 방법

'난민 뉴스' 구독을 원하시면 신청서(본 양식)을 제출해 주세요. 신청 후 WhatsApp이나 이메일로 받아보실 수 있습니다.
ለመመዝገብ ይህን የማመልከቻ ቅጽ ሞልተው ያስገቡ። ከዚያም ዜናውን በWhatsApp ወይም በኢሜይል መቀበል ይችላሉ።
이벤트로 구독 사례를 드릴 때는 한 분께 한 번만 드리며, 첫 소식을 받으신 뒤 확인 메시지에 답해 주신 분께 보내 드립니다.
ለደንበኝነት ምዝገባ የምስጋና ስጦታ ስንሰጥ ለአንድ ሰው አንድ ጊዜ ብቻ ነው፤ የመጀመሪያውን ዜና ከተቀበሉና ለማረጋገጫ መልእክታችን ምላሽ ከሰጡ በኋላ እንልካለን።

ለጥያቄ - የስደተኞች ዜና ቡድንን ያግኙ
문의처 - 난민뉴스 팀

전화 / ስልክ: 02-2038-0231 010-5381-0850 
이메일 / ኢሜይል: refugeelifekorea@mapcast.org
홈페이지 / ድረ-ገጽ: refugeelifekorea.org

እባክዎ ቅጹን ይሙሉ። (* ምልክት ያለባቸው ጥያቄዎች ግዴታ ናቸው) 
질문에 답해주세요. *표시는 필수 항목입니다
ሙሉ ስም / 이름 *
ዜግነት / 국적 *
ዕድሜ / 나이 *
ስልክ ቁጥር / 전화번호
(ዜናውን በWhatsApp ወይም በTelegram ለመላክ ጥቅም ላይ ይውላል / WhatsApp 또는 Telegram으로 뉴스를 보낼 때 사용됩니다)
*
ተቀዳሚ ቋንቋ / 주로 사용하는 언어 *
የሚመርጡት ቋንቋ / 선호 언어 *
የስደተኞች ዜና በአብዛኛው ከዚህ በታች ባሉት ስምንት ቋንቋዎች ይቀርባል። ዜናውን በየትኛው ቋንቋ መቀበል እንደሚፈልጉ ይምረጡ።
난민뉴스는 아래 여덟 가지 언어로 제공됩니다. 어떤 언어로 뉴스를 받아보고 싶은지 선택해 주세요.
የስደተኞች ዜናን የሚቀበሉበት መንገድ / 수신 방법
(የሚመለከትዎትን ሁሉ ይምረጡ / 중복 선택 가능)
*
Required
የኢሜይል አድራሻ / 이메일 주소 
(ኢሜይል መቀበል ከፈለጉ የኢሜይል አድራሻዎን ያስገቡ። ካልፈለጉ 'NO' ብለው ይጻፉ። / 이메일 수신을 원할 경우, 반드시 적어주세요. 이메일을 사용하지 않는 경우 NO라고 적어주세요.)
*
የመኖሪያ ቦታ / 거주지
: አሁን የሚኖሩበትን ከተማ ስም ይጻፉ። / 지금 살고 있는 도시 이름을 적어 주세요.
ምሳሌ) 안산 
*
በኮሪያ ከስንት የቤተሰብ አባላት ጋር አብረው ይኖራሉ? 
한국에서 몇 명의 가족과 살고 있나요?
*
ምን ዓይነት ዜናዎችን ማግኘት ይፈልጋሉ? (የሚመለከትዎትን ሁሉ ይምረጡ)
어떤 종류의 뉴스에 관심이 있나요? (중복 선택)
*
Required
የቆይታ ሁኔታ (የቪዛ ዓይነት) / 체류 자격 *
የግል መረጃ አሰባሰብና አጠቃቀም ስምምነት
እኛ (MAP) የግል መረጃን በኢንፎርሜሽንና ኮሚዩኒኬሽን ኔትወርክ አጠቃቀምን የማበረታቻና የመረጃ ጥበቃ ሕግ (Act on Promotion of Information and Communications Network Utilization and Information Protection) እና በግል መረጃ ጥበቃ ሕግ (Personal Information Protection Act) መሠረት በጥንቃቄ እንይዛለን። ■ የመሰብሰቢያና የአጠቃቀም ዓላማ፦ የስደተኞች ዜናን ማዘጋጀትና መላክ ■ የሚሰበሰቡ መረጃዎች፦ ስም፣ የመገኛ አድራሻ፣ ዜግነት፣ የዕድሜ ክልል፣ ቋንቋ፣ የመኖሪያ ቦታ፣ የቆይታ ሁኔታ። 

개인정보 제공 및 활용 동의
아시아평화를향한이주 MAP은 난민뉴스 구독자 정보 수집을 위해 개인정보(이름 / 국적 / 연령대 / 전화번호 / 모국어 / 거주 도시 / 이메일 주소 / 체류 자격)을 수집합니다.
*
Submit
Clear form
Never submit passwords through Google Forms.
This content is neither created nor endorsed by Google. - Terms of Service - Privacy Policy

Does this form look suspicious? Report