የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄና መልስ - ክፍል 4
በሉቃስ ወንጌል ላይ የተመሰረቱ ጥያቄዎች
Email address *
መጠሪያ ስም *
Your answer
የአባት ስም *
Your answer
1. ሉቃስ የጻፋቸው የአዲስ ኪዳን ሁለት መጻሕፍት የትኞቹ ናቸው? *
1 point
2. የሉቃስ ሙያ ምንድን ነበር? *
1 point
3. ከየትኛው ታዋቂ ሚስዮናዊ ጋር ነው ሉቃስ አብሮ በመጓዝ ወንጌልን ያገለገለው? *
1 point
4. በሉቃስ ወንጌል ውስጥ ብቻ ተመዝግቦ የምናገኘው የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ከእነዚህ መካከል የቱ ነው? *
1 point
5. በሉቃስ ወንጌል ውስጥ ብቻ ተመዝግቦ የምናገኘው የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ከእነዚህ መካከል የቱ ነው? *
1 point
6. በሉቃስ ወንጌል ውስጥ ብቻ ተመዝግቦ የምናገኘው የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ከእነዚህ መካከል የቱ ነው? *
1 point
7. በሉቃስ ወንጌል ውስጥ ብቻ ተመዝግቦ የምናገኘው የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ከእነዚህ መካከል የቱ ነው? *
1 point
8. በሉቃስ ወንጌል ውስጥ ብቻ ተመዝግቦ የምናገኘው የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ከእነዚህ መካከል የቱ ነው? *
1 point
9. በሉቃስ ወንጌል ውስጥ ብቻ ተመዝግቦ የምናገኘው የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ከእነዚህ መካከል የቱ ነው? *
1 point
10. በሉቃስ ወንጌል ውስጥ ብቻ ተመዝግቦ የምናገኘው የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ከእነዚህ መካከል የቱ ነው? *
1 point
11. የልጁን ስም በብራና ላይ እስኪጽፍ ድረስ ዲዳ የነበረ ሰው *
1 point
12. ኢያሱስ ስም የተሰጠው በየትኛው ስነስርአት ላይ ነው? *
1 point
13. የተቀባውን ኢያሱስን በአይኑ ሳያይ እንደማይሞት በመንፈስ ቅዱስ ተረድቶ የነበረ ሰው *
1 point
14. ኢያሱስ በናዝሬት ሳለ በሰንበት ቀን ወደ ምኵራብ ገበቶ ያነበበው የትንቢት መጽሐፍ የቱ ነበር? *
1 point
15. ሕዝቡ ይጥሉት ዘንድ ኢያሱስን ወደ ተራራው አፋፍ በወሰዱት ጊዜ እንዴ ከመካከላቸው አመለጠ? *
1 point
16. ናይን በምትባል አንዲት ከተማ ውስጥ ኢያሱስን የገጠመው ነገረ ምን ነበር? *
1 point
17. ኢያሱስ ባስተማረው ያዘሪው ምሳሌ ትምሕርት ውስጥ፣ ዘሩ ያሚወክለው ምንን ነው? *
1 point
18. ሰማሪያውያን ኢያሱስን ባልተቀበሉት ጊዜ የደቀ መዛሙርቱ የዕቆብና ዮሐንስ ምላሽ ምን ነበር? *
1 point
19. ምን ያሚለው ጥያቄ ነው ኢያሱ የደጉን ሳምራዊ ታሪክ እንዲናገር ያደረገው? *
1 point
20. ሰዎች ኢያሱስን "በብዔል ዜቡል በአጋንንት አለቃ አጋንንትን ያወጣል" ብለው በከሰሱት ጊዜ አጋንንትን እንዴት ያወጣ እንደነበረ ነው የነገራቸው? *
1 point
A copy of your responses will be emailed to the address you provided.
Submit
Never submit passwords through Google Forms.
reCAPTCHA
This form was created inside of BBN. Report Abuse - Terms of Service