እግዚአብሔር የመጽናናት አምላክ (2ኛ ቆሮ. 1፡1-11)
ጥያቄዎቹን ከመስራትዎ በፊት ለጥናት አመቺ ጊዜ መድበው በጸሎት የጥናቱን ክፍል እና ከላይ የቀረበውን ማብራሪያ በጥንቃቄ እንዲያነቡ እንመክራለን፡፡ ጥናቱን የሚያደርጉት በቡድን ከሆነ (Bible study group)፣ በማብራሪያው ውስጥ ያሉትን የውይይት ጥያቄዎች በመጠቀም ጥናቱን ይበልጥ ፍሪያማ ማድረግ ይቻላል፡፡ በጥያቄዎቹ ላይ አስተያየት ወይም ማሻሻያ ቢኖርዎ በሚከተለው የኢ-ሜይል አድራሻ ይጻፉልን፡፡ tsegaewnet@gmail.com መልካም የጥናት ጊዜ፡፡ ወንጌል በድረ-ገጽ አገልግሎት፡፡
Email address *
1 መከራ እግዚአብሔር ጳውሎስን ፍሬያማ የአሕዛብ ሐዋርያ አድርጎ የተጠቀመበት ዐብይ መሣሪያ ነበር። *
1 point
2 መከራ ርግማን ሳይሆን የእግዚአብሔር የሥልጠና መሣሪያ ነው። *
1 point
3 በአዲስ ኪዳን ውስጥ መከራ የምንሸሸው ሳይሆን የምንደሰትበትና የምንማርበት መንገድ ሆኖ ተጠቅሷል። *
1 point
4 መንፈሳዊ ባሕርይና ፍሬያማ አገልግሎት የሚገኙት በደስታና በምቾት ጊዜ ሳይሆን በመከራ ጊዜ ነው። *
1 point
5 የጳውሎስ የ2ኛ ቆሮንቶስ መልእክት በአብዛኛው በመከራው ላይ የተመሠረተ ነው። *
1 point
6 እግዚአብሔር በመከራ ውስጥ እንድናልፍ የሚፈቅደው በተሻለ ሁኔታ ለማገልገል እንድንችል ነው። *
1 point
7 መከራ አንድን ሰው መራር ወይም ርኅሩኅ ሊያደርግ ይችላል። *
1 point
8 መከራ ለሰዎች ሁሉ የማይቀር ግዴታ ነው። *
1 point
9 እግዚአብሔር መከራ ውስጥ የሚከተን በራሳችን ሳይሆን ሙታንን በሚያስነሣ አምላክ እንድንደገፍ ለማስተማር ነው። *
1 point
A copy of your responses will be emailed to the address you provided.
Submit
reCAPTCHA
This content is neither created nor endorsed by Google.