ክርስቶስና በዝሙት የተያዘች ሴት (ዮሐ. 8፡1-11)
ጥያቄዎቹን ከመስራትዎ በፊት ለጥናት አመቺ ጊዜ መድበው በጸሎት የጥናቱን ክፍል እና ከላይ የቀረበውን ማብራሪያ በጥንቃቄ እንዲያነቡ እንመክራለን፡፡ ጥናቱን የሚያደርጉት በቡድን ከሆነ (Bible study group)፣ በማብራሪያው ውስጥ ያሉትን የውይይት ጥያቄዎች በመጠቀም ጥናቱን ይበልጥ ፍሪያማ ማድረግ ይቻላል፡፡ በጥያቄዎቹ ላይ አስተያየት ወይም ማሻሻያ ቢኖርዎ፣ በሚከተለው የኢ-ሜይል አድራሻ ይጻፉልን፡፡ tsegaewnet@gmail.com መልካም የጥናት ጊዜ፡፡ ወንጌል በድረ-ገጽ አገልግሎት፡፡
Email address *
1 ኢየሱስ በሴቲቱ ላይ ባይፈርድ፣ የሃይማኖት መሪዎች ያዘጋጁለት ወጥመድ ዝሙት የተያዙ ሰዎች ተወግረው መሞት እንዳለባቸው የሚያዘውን የብሉይ ኪዳን ሕግ በመተላለፉ ለመክሰስ ነበር፡፡ *
1 point
2 የሃይማኖት መሪዎች፣ ኢየሱስ በሴቲቱ ላይ በመፍረድ እንድትወገር ቢያደርግ ወጥመዳቸው ምን ነበር? (መልስ የሆነውን ሁሉ ይምረጡ) *
1 point
Required
3 ፈሪሳውያን የእግዚአብሔር ሕዝብ ጻድቃን ሆነው እንዲኖሩ ከልባቸው የማይፈልጉ መሆናቸውን ከሴቲቱ ጋር ዝሙት የፈጸመውን ሰውዩ ይዘው ባለማምጣጣቸው ይታያል። *
1 point
4 በመሬት ላይ ይጽፍ የነበረው ነገር ምንድን ነው? *
1 point
5 ኢየሱስ፣ ኃጢአት ሠርቶ የማያውቅ ሰው በሴቲቱ ላይ የመጀመሪያውን ድንጋይ እንዲወረውር መናገሩ የብሉይ ኪዳንን ሕግ መደገፉን ያሳያል። *
1 point
6 ኢየሱስ፣ ኃጢአት ሠርቶ የማያውቅ ሰው እንዲወግራት በመጠየቁ ማንም ሰው እንዳይወግራት እየተከላከለላት ነበር። *
1 point
7 በዚህ ታሪክ ውስጥ፣ ክርስቶስ በእግዚአብሔር ዘንድ ትልቅ ስፍራ ያለው ምሕረትና ይቅርታ እንጂ፥ በትምክህት የተሞላ ፍርድ እንዳልሆነ እያስተማረ ነበር፡፡ *
1 point
A copy of your responses will be emailed to the address you provided.
Submit
reCAPTCHA
This content is neither created nor endorsed by Google.