ማቴዎስ 17፡1-27
ጥያቄዎቹን ከመስራትዎ በፊት ለጥናት አመቺ ጊዜ መድበው በጸሎት የጥናቱን ክፍል እና ከላይ የቀረበውን ማብራሪያ በጥንቃቄ እንዲያነቡ እንመክራለን፡፡ ጥናቱን የሚያደርጉት በቡድን ከሆነ (Bible study group)፣ በማብራሪያው ውስጥ ያሉትን የውይይት ጥያቄዎች በመጠቀም ጥናቱን ይበልጥ ፍሪያማ ማድረግ ይቻላል፡፡ በጥያቄዎቹ ላይ አስተያየት ወይም ማሻሻያ ቢኖርዎ በሚከተለው የኢ-ሜይል አድራሻ ይጻፉልን፡፡ tsegaewnet@gmail.com መልካም የጥናት ጊዜ፡፡
Email address *
1 ኢየሱስ ከደቀ መዛሙርቱ አንዳንዶቹ ከመሞታቸው በፊት የሰው ልጅ በክብሩ ሲመጣ እንደሚያዩት የተናገረውን የመጽሐፍ ቅዱስ ምሑራን እንዴት ይመለከቱታል? (መልስ የሆነውን ሁሉ ይምረጡ) *
1 point
Required
2 ትክክል የሆነውን ሁሉ ይምረጡ፡፡ *
1 point
Required
3 የክርስትና ሕይወት የተራራና ሸለቆ ገጠመኞችን እንደሚያካትት መግለጽ ይቻላል። *
1 point
4 በፊት ማሸነፋችን ለአሁኑ ድል ዋስትና ስለሚሰጠን፣ ከሰይጣን ጋር ለሚኖረን ውጊያ በቀደሙት ድሎቻችን ላይ መተማመን እንችላለን። *
1 point
5 ሁሉም መንፈሳዊ ጦርነቶች እግዚአብሔር ላይ ሙሉ በሙሉ ጥገኞች መሆናችንን የሚያሳይ ጸሎት ማካተት ያለባቸው። *
1 point
6 ሁሉ መንፈሳዊ ጦርነቶች ተመሳሳይ አይደሉም። አንዳንዶችን በቀላሉ ማሸነፍ ሲቻል ሌሎች ደሞ ረዥምና አስቸጋሪ ውጊያን ይጠይቃሉ። *
1 point
7 ኢየሱስ ለቤተ መቅደስ ቀረጥ እንደከፈለ የሚያስረዳውን ታሪክ (ማቴ. 17፡24-27) የጠቀሰው፥ ቀራጩ ማቴዎስ ብቻ ነው። *
1 point
8 ትክክል የሆኑትን ሁሉ ይምረጡ፡፡ *
1 point
Required
9 ክርስቲያን ማድረግ ሳይኖርበት ሌሎችን ላለማስቀየም ሲል የሚፈጽማቸው ተግባራት ሊኖሩ አይችሉም፡፡ *
1 point
A copy of your responses will be emailed to the address you provided.
Submit
reCAPTCHA
This content is neither created nor endorsed by Google.