ክርስቶስ ከሃይማኖት መሪዎች ጋር ተጋጨ (ማቴዎስ 12:1-50)
ጥያቄዎቹን ከመስራትዎ በፊት ለጥናት አመቺ ጊዜ መድበው በጸሎት የጥናቱን ክፍል እና ከላይ የቀረበውን ማብራሪያ በጥንቃቄ እንዲያነቡ እንመክራለን፡፡ ጥናቱን የሚያደርጉት በቡድን ከሆነ (Bible study group)፣ በማብራሪያው ውስጥ ያሉትን የውይይት ጥያቄዎች በመጠቀም ጥናቱን ይበልጥ ፍሪያማ ማድረግ ይቻላል፡፡ በጥያቄዎቹ ላይ አስተያየት ወይም ማሻሻያ ቢኖርዎ በሚከተለው የኢ-ሜይል አድራሻ ይጻፉልን፡፡ tsegaewnet@gmail.com መልካም የጥናት ጊዜ፡፡
Email address *
1 ኢየሱስ የሃማኖት መሪዎችን ክፋት የተቃወመውን ያህል የሮምን መንግስት ክፋት አልተቃወመም፡፡ *
1 point
2 ማቴዎስ በ12ኛው ምዕራፉ፥ የሃይማኖት መሪዎች ክርስቶስን ለምን እንደ ተቀበሉትና በእስራኤልም ላይ እንዲነግስ ለምን እንደ ፈለጉ ይገልጻል። *
1 point
3 ትክክል የሆኑትን ሁሉ ይምረጡ፡፡ *
1 point
Required
4 ለካህናት ብቻ የተፈቀደውን ኅብስት በቤተ መቅደስ ውስጥ መብላት የተከለከለ ቢሆንም፥ እግዚአብሔር ዳዊት ኅብስቱን ስለበላ አለመቅጣቱ ምን ያስተምረናል? (መልስ የሆኑትን ሁሉ ይምረጡ) *
1 point
Required
5 ሕጉ በሰንበት ማንም እንዳይሠራ ቢደነግግም፥ ካህናት የግድ መሥዋዕቶችን ማቅረብና ቤተ መቅደሱን መንከባከብ ያስፈልጋቸው ነበር። ይህም እግዚአብሔር ሰዎች በሰንበት ቀን እንዲሠሩ እንደ ፈቀደ ያሳያል። *
1 point
6 ትክክል የሆኑትን ዓረፍተ ነገሮች ሁሉ ይምረጡ፡፡ *
1 point
Required
7 ክርስቶስ በሰንበት ቀን በመፈወሱ፥ *
1 point
8 ትክክል የሆኑትን ዓረፍተ ነገሮች ሁሉ ይምረጡ፡፡ *
1 point
Required
9 ማቴዎስ፣ ክርስቶስ በኢሳ. 42፡1-4 ስለ መሢሑ ከተነገሩት እጅግ ጠቃሚ ትንቢቶች አንዱን እንደ ፈጸመ ያመለከተበት ክፍል የት ላይ ይገኛል? *
1 point
10 «የተቀጠቀጠን ሸንበቆ» የሚለው ሃረግ ምን ይገልጻል? *
1 point
11 «የሚጤስ ጧፍ» የሚለው ሃረግ ተስፋ የቆረጡትን ደካሞች ሁኔታ የሚያሳይ ነው። *
1 point
12 ስለ ብዔል ዜቡብ ትክክል የሆነውን ሁሉ ይምረጡ፡፡ *
1 point
Required
13 ትክክል የሆኑትን ዓረፍተ ነገሮች ሁሉ ይምረጡ፡፡ *
1 point
Required
14 ትክክል የሆኑትን ዓረፍተ ነገሮች ሁሉ ይምረጡ፡፡ *
1 point
Required
15 ክርስቶስ ይቅርታ የማይደረግለት ኃጢአት ሲል ምን ማለቱ ነው? (የመጽሐፍ ቅዱስ ምሑራን ያብራሩትን ሁሉ ይምረጡ) *
1 point
Required
16 የሕክምና ባለሙያዎች የሰውነታችንን ሙቀት ለመለካት በቴርሞ ሜትር መለኪያ ይጠቀማሉ። ክርስቶስ መንፈሳዊ ሁኔታችንን የሚያሳይ መሣሪያም እንዳለ ተናግሯል። ይህ መሳሪያ ምንድን ነው? *
1 point
17 ትክክል የሆነውን ሁሉ ይምረጡ፡፡ *
1 point
Required
18 ትክክል የሆኑትን ሁሉ ይምረጡ፡፡ *
1 point
Required
19 በአይሁዶች የቀን አቆጣጠር መሰረት፣ የትኛውንም የቀን ክፍል እንደ ሙሉ ቀን ስለሚቆጥሩ ምንም እንኩዋን ኢየሱስ የሞተበት ጊዜ ከ36 ሰአት ባይበልጥም፣ ዓርብ፣ ቅዳሜ ሙሉ ቀንና ከእሑድ የተወሰነ ሰዓት መቃብር ውስጥ መቆየቱ በአጠቃላይ ሦስት ቀናትን ያመለክታል፡፡ *
1 point
20 አጋንንት ከወጣለት ግለሰብ ታሪክ ጋር የሚስማማውን ሁሉ ይምረጡ፡፡ *
1 point
Required
21 ማቴዎስ 12፡46-50 ውስጥ የተላለፉትን መልእክቶች ሁሉ ይምረጡ፡፡ *
1 point
Required
A copy of your responses will be emailed to the address you provided.
Submit
reCAPTCHA
This content is neither created nor endorsed by Google.