የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄና መልስ - ክፍል 6
ምን ያህል መጽሐፍ ቅዱስዎን ያውቃሉ?
Email address *
ሙሉ ስም *
Your answer
1. የኖኅ ሦስት ወንዶች ልጆች ስም ማን ነው? *
1 point
2. በዳዊት የተገደለና ቁመቱ ስድስት ክንድ ከስንዝር የነበረ የጦር ጀግና ስም ማን ነው? *
1 point
3. ብቸኛዋ የብሉይ ኪዳን መስፍን *
1 point
4. በእግዚአብሔር የተቀጡ ጥንዶች *
1 point
5. ልጇ ጡት ከጣለ በኋላ በቤተ መቅደስ ለዘላለም እንዲኖር ልጇን ለእግዚአብሔር የሰጠች ሴት *
1 point
6. ለንጉሥ አርጤክሲስ ተድራ የነበረች ነገር ግን ንጉሱን ለማክበር አሻፈረኝ በማለት ቅጣት የደረሰባት ሴት *
1 point
7. በምድር ላይ ርጅም እድሜን የኖረ ሰው *
1 point
8. ሚስቱን ለማግባት ሲል ንጉስ ዳዊት ያስገደለው ሰው *
1 point
9. አራት ሚስቶች፣ አሥራ ሁለት ልጆች፣ እና አንድ ሴት ልጅ ነበረው ሰው *
1 point
10. አብርሃም ከገረዱ (ሰራተኛው) የወለደው ልጅ ስም *
1 point
11. ባሏ ከሞተ በኋላ ሩትን አግብቶ የኖረ ሰው *
1 point
12. ንጉሥ ናቡከደነፆር ላሰራው ምስል አንሰግድም በማለት ወደ እቶን ውስጥ ተጣሉ ሶስት ወጣቶች *
1 point
13. በአዲስ ኪዳን ስለ ክርስቶስን ወንጌል በድንጋይ ተወግሮ የሞተ ሰማዕት *
1 point
14. የመጥምቁ ዮሐንስ ወላጆች *
1 point
15. በኢየሱስ ልደት ወቅት ስጦታ ይዘው የመጡት የሶስቱ ጠቢባን ሰዎች ስም *
1 point
16. ጢሞቴዎስ በእናቱና አያቱ ያደገ ሰው ነው። ለመሆኑ የእናቱና አያቱ ስም ማን ነው? *
1 point
17. ይህ የክርስቶስ ተከታይ ድንኳን መስፋት ስራው ነበር *
1 point
18. ከሚከተሉት ውስጥ አንዱ ከአሥራ ሁለቱ የእስራኤል ልጆች መካከል አይደልም *
1 point
19. የእስራኤል የመጀመሪያው ንጉስ *
1 point
20. የእንድርያስ ወንድም ስም ማን ነው (ሁለቱም የኢየሱስ ደቀ መዝሙር ነበሩ) *
1 point
A copy of your responses will be emailed to the address you provided.
Submit
Never submit passwords through Google Forms.
reCAPTCHA
This content is neither created nor endorsed by Google. Report Abuse - Terms of Service