ጳውሎስ 1ኛ ቆሮንቶስን የጻፈበት ዘመንና ስፍራ
ጥያቄዎቹን ከመስራትዎ በፊት ለጥናት አመቺ ጊዜ መድበው በጸሎት የጥናቱን ክፍል እና ከላይ የቀረበውን ማብራሪያ በጥንቃቄ እንዲያነቡ እንመክራለን፡፡ ጥናቱን የሚያደርጉት በቡድን ከሆነ (Bible study group)፣ በማብራሪያው ውስጥ ያሉትን የውይይት ጥያቄዎች በመጠቀም ጥናቱን ይበልጥ ፍሪያማ ማድረግ ይቻላል፡፡ በጥያቄዎቹ ላይ አስተያየት ወይም ማሻሻያ ቢኖርዎ በሚከተለው የኢ-ሜይል አድራሻ ይጻፉልን፡፡ tsegaewnet@gmail.com መልካም የጥናት ጊዜ፡፡ ወንጌል በድረ-ገጽ አገልግሎት፡፡
Email address *
1 ጳውሎስ፣ 1ኛ ቆሮንቶስን የጻፈው በሦስተኛው የወንጌል መልእክተኝነት ጉዞ ኤፌሶን ውስጥ እያገለገለ ሳለ መሆኑ ግልጽ ነው። *
1 point
2 የ1ኛ ቆሮንቶስ መልእክት የተጻፈው ጳውሎስ ቤተ ክርስቲያኒቱን ከተከለ ከ5 ዓመታት በኋላ በ55 ዓ.ም ነበር፡፡ *
1 point
3 ጳውሎስ 1ኛ ቆሮንቶስን የጻፈው፣ ሊጎበኙት ከመጡት የቆሮንቶስ አማኞች በመካከላቸው ስለነበረው ክፍፍል ከሰማና ቤተ ክርስቲያኒቱ የተወሰኑ ጥያቄዎችን በማንሣት የላከችለትን ደብዳቤ ካነበበ በኋላ ነበር፡፡ *
1 point
4 ጳውሎስ አጵሎስ ወደ ቆርንቶስ ተመልሶ ችግሮችን እንዲፈታ ቢጠይቀውም ፈቃደኛ ሊሆን አልቻለም ነበር፡፡ *
1 point
5 ጳውሎስ የ1ኛ ቆሮንቶስን መልእክቱን ከጻፈ በኋላ አንዳንድ ችግሮች እርሱ በፈለገበት መንገድ ሳይሄዱለት የቀሩ ይመስላል። በዚህ ምክንያት ለአጭር ጊዜ ጉብኝት ወደ ቆሮንቶስ ሄዶ ነበር። ጳውሎስ ይህንን ጉብኝት ምን ብሎታል? *
1 point
6 ጳውሎስ የት ሳለ ነበር ቲቶ ከቆሮንቶስ ተመልሶ ስለ ቆሮንቶስ ክርስቲያኖች መለወጥ የነገረው፡፡ *
1 point
A copy of your responses will be emailed to the address you provided.
Submit
reCAPTCHA
This content is neither created nor endorsed by Google.