የዲሲ የዕድገት አካል ጉዳተኝነት ካውንስል 2022-2026 የግዛት ዕቅድ ዳሰሳ ጥናት
የኮሎምቢያ ዲስትሪክት የዕድገት አካል ጉዳተኝነት ካውንስል (DDC) የማህበረሰቡን ግብረ መልስ ለማግኘት የሚያስችለው የዳሰሳ ጥናት አዘጋጅቷል። ይህን መረጃ ተጠቅመን የአምስት ዓመት የግዛት ዕቅድ የምናዘጋጅ ሲሆን፣ ይህም ዕቅድ ዲሲ ውስጥ የሚኖሩ የዕድገት አካል ጉዳት ያለባቸውን ሰዎችና ቤተሰቦቻቸውን እንዴት መደገፍ እንዳለብን መልክ ያስያዛል። በዲሲ ውስጥ የሚኖሩ የዕድገት አካል ጉዳት ላለባቸው ሰዎችና ቤተሰቦቻቸው ስለሚያስፈልግ ነገር፣ አገልግሎትና ድጋፍ የእርስዎን አስተያየት ለማወቅ እንፈልጋለን። የእርስዎ ድምፅ ወሳኝ ነው! የዳሰሳ ጥናቱን ሞልቶ ለማጠናቀቅ 20-30 ደቂቃ ይወስዳል።
Email *
DC Developmental Disabilities Council 2022-2026 DDC State Plan Survey -Amharic Language
Next
Never submit passwords through Google Forms.
This form was created inside of The District of Columbia. Report Abuse