የሲያትል አካባቢ የኮቪድ-19 የ "ድጋፍ ጠያቂ" ቅጽ

ምግብ እና ሌሎች አቅርቦቶችን በርዎ ላይ እንድናቀብልዎ ከወደዱ፣ ይህን ቅጽ ይጠቀሙ። ቅድሚያ የምንሰጠው ለታመሙ፣ለአካል ጉዳተኞች፣ሳይከፈላቸው ኰረንቲን ለተደረጉ፣ለአረጋዊያን፣የመኖሪያ ፍቃድ ለሌላቸው፣ኩዊር ፣ጥቁር፣የአካባቢው ተወላጆች(ኢንድጅነስ) እና ባለቀለም  ለሆኑ ሰዎች እንዲሁም ከሲያትል ወደ አቅራቢያ አካባቢዎች ለተፈናቀሉ ጭምር ነው።    

**እባክዎን ይለግሱ**

https://www.gofundme.com/f/covid19-survival-fund-for-the-people

**ይህን  ቅጽ በሌላ ቋንቋ ይመልከቱ**

     ስፓንኛ (Español ): https://tinyurl.com/ur2865g
     ትግርኛ (Tigrinya): https://tinyurl.com/u2t8t7l
     እንግሊዝኛ (English): https://tinyurl.com/wk7zzla
     ቬትናምኛ (Tiếng Việt): https://tinyurl.com/u9aflbu
     ማንዳሪን (中文): https://tinyurl.com/tz7doy2

እኛ ጥንታዊ የዱዋሚሽ እና የኮስት ሴይሊሽ ግዛቶች የምንሰራ ህዝበ በቀል የበጎፈቃደኞች ቡድን ነን። ለትዕግስትዎ እና ሞገስዎ እናመሰግናለን።

**ለመጠየቅ፣ አዳዲስ መረጃዎች ለማግኘት ወይም ለመሳተፍ**

     ፌስቡክ: https://www.facebook.com/covid19mutualaid

     ኢንስታግራም: @covid19mutualaid

     ኢሜይል: covid19mutualaidsea@gmail.com

    ለማስታወቂያዎች የጉግል ቡድኑን ይቀላቀሉ: mutual-aid-seattle@googlegroups.com

    ከእኛ ጋር በበጎ ፈቃድ ይስሩ : https://docs.google.com/forms/d/198xWJ7wbTnIZZgnCbBFB447JYSyP8OUxv79ldZiz1h4/viewform

ለመኖሪያ ቤት ፈላጊ ጎረቤቶቻችን  የሚሆኑ አቅርበቶችን ካሉዎት፣ እባክዎን "this cold, cold world"ን ፌስቡክ ላይ ያነጋግሩ፡ https://www.facebook.com/This-cold-cold-world-101964174676844/ 

** የሌላ አካባቢ ጥረቶች **

ታኮማ የጋራ መረዳጃ ስብስብ (TMAC) የድጋፍ ጠያቂ ቅጽ: https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScQLH-RwSCAVCAm310EF91j74mvjIG49Za0F__8Mb1S3ZFEwA/viewform

ኢስትሳይድ & ደቡብ ሲያትል የጋራ መረዳጃ የድጋፍ ጠያቂ ቅጽ:  tinyurl.com/eastsidemutualaid 

ስካጅት ካውንቲ የጋራ መረዳጃ: https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScziPY-6hzgFPCVUcMBbNMTWe19ROTqPdxjA7rdL2CHLxZ8rg/viewform

Snohomish County Mutual Aid Request Form: https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSejPxLmXv2oNqYTTcqh37YSmr-kLPGfbdxFqo0hokqZLj9iqw/viewform

እርስ በርሳችን እንንከባከብ። በኛ ለኛ።
Vamos a cuidarnos unes a otres. Por nosotres, para nosotres.
Hãy chăm sóc lẫn nhau. Bởi chúng mình cho chúng mình.
ነንባዕልትና ንተሓባሐብ። በባዕልትና ንባዕልትና።
守望相助。
Let’s take care of each other. By us for us.
Sign in to Google to save your progress. Learn more
ስም *
የመታወቂያ ስምዎ መሆን አያስፈልገውም። ከፈለጉ ተውላጦችዎን (አንቱታዎን) ማከል ይችላሉ!
[Image is a red name tag that says "Hello my name is" with nothing written in the blank space.]
[Image is a red name tag that says "Hello my name is" with nothing written in the blank space.]
እንዴት ብናገኝዎ ይመርጣሉ? *
የተለያዩ አማራጮችን ቢሰጡ ይመረጣል
[Image is a sketch of a smartphone open to a home page with many apps.]
[Image is a sketch of a smartphone open to a home page with many apps.]
የእርስዎ ስልክ ቁጥር *
እባክዎን የአካባቢ መለያ ኮድ (ኤርያ ኮድ) ያካትቱ
የኢሜይል አድራሻዎን
ኢሜይል ከሌልዎት ይህንን ባዶ ይተውት
በቤትዎ ስንት ሰው ይኖራል?
[Image is a photo of three people sitting on a couch, embracing. The person in the middle is laughing while being kissed on the cheek by both people on either side of them. The person on the left has orange locs, medium skin tone, and a pink shirt. The person in the middle has black hair, dark skin and a plain white T-shirt. The person on the right has straight black hair, dark skin, and a blue shirt.]

የአመጋገብ ገደቦች፣ አለርጂዎች ወይም የማይስማሙዎት ምግቦች አሉ?
የፆም፣ ሃላል ፣ ኮሸር ፣ ቨጅታሪያን ፣ ቪጋን ፣ የኦቾሎኒ አለርጂ ፣ የላክቶስ አለመስማማት ፣ ከግሉተን ነፃ ፣ ሽታ የሚረብሽዎት  ወዘተ ይህን የምንፈልገው ድንገት የጠየቁት ምርት አልቆ እንደሆነ ይፈልጉት ይሆናል ብለን በምናስበው ምርት ለመተካት እንዲያመቸን ነው
[Image is "Mr. Yuk," a disgusted looking green emoji. The emoji is surrounded by a thick black outline, which has the words "Yuk!" and "Stay away!" written on it in all caps.]
[Image is "Mr. Yuk," a disgusted looking green emoji. The emoji is surrounded by a thick black outline, which has the words "Yuk!" and "Stay away!" written on it in all caps.]
ምን የምግብ ዓይነቶች ይፈልጋሉ?
የአስቤዛ ዝርዝር *
Items can be general like "milk," or specific like "a 24-pack of the purple Always brand overnight menstrual pads with wings." We will do our best to match your requests, but if we can't find something specific we may get you a similar substitute. We trust you to know your needs and we are committed to delivery without judgement.
[Image is a person with very curly brown hair, medium tone skin, a pink jacket, a yellow purse, and blue jeans pushing a grocery cart full of groceries: many bottles and bags of different sizes and colors.]

በሐኪም የታዘዙልዎትን መድኃኒቶች የሚያመጣልዎ ሰው ይፈልጋሉ? አዎ ከሆነ ፣ ከየትኛውን ፋርማሲ?
እባክዎን እርስዎን ማግኘት የምንችልባቸውን የስልክ ቁጥር / ሲግናል / ፌስቡክ ሜሰንጀር አማራጮችን ይስጡ (የኚህ አማራጮች ደህንነት በተሻለ የተጠበቀ ነው።) - ወይም -  ህጋዊ ስምዎን ፣ የትውልድ ቀንዎን እና የመድኃኒቶቾን ስም እዚህ ያካቱ (የጉግል ቅጾች ደህንነታቸው የተጠበቀ አይደለም!)
[Image is an orange pill bottle with a white lid and a sticker that says "Rx" in blue, illustrated to look as if there are more lines of text. The background is a teal circle.]
[Image is an orange pill bottle with a white lid and a sticker that says "Rx" in blue, illustrated to look as if there are more lines of text. The background is a teal circle.]
ሌላ ተጨማሪ ፍላጎት ወይም ጥያቄ አለዎት?
[Image: two hands reach to touch one another, with fingers curled to create a heart shape. The hand on the left is dark skinned; the hand on the right is medium skin tone.]
[Image: two hands reach to touch one another, with fingers curled to create a heart shape. The hand on the left is dark skinned; the hand on the right is medium skin tone.]
የገንዘብ ድጋፍ ይፈልጋሉ? *
ያለ ክፍያ ኩዋራንቲን ለተደረጉ፣ ለታማሚዎች ፣ ለአካል ጉዳተኞች ፣ ለአዛውንቶች ፣ ላልተመዘገቡ ፤ ኩዊር ፣ ጥቁር ፣ የአገሬው ተወላጅ ለሆኑ እና / ወይም ቀለም ላላቸው ሰዎች ጥያቄ በሚቀርብበት ጊዜ እስከ $ 50 የሚደርሱ አቅርቦቶችን (የገንዘብ ድጋፍ እስካለን ድረስ) ለማገዝ እንችላለን ፡፡
[Image is drawing of a stack of three wads of green bills.]
[Image is drawing of a stack of three wads of green bills.]
የማቀበያ አድራሻ *
[Image is a light orange cartoon house with two blue windows, a brown door, a red roof, and red heart-shaped smoke coming out of the orange chimney.]
[Image is a light orange cartoon house with two blue windows, a brown door, a red roof, and red heart-shaped smoke coming out of the orange chimney.]
ሸቀጦቹን በየትኛው ቀን እና ሰዓት ይፈልጉዋቸዋል? እባክዎ ለጥያቄዎ መልስ ለመስጠት 48 ሰዓታት ይፍቀዱልን ፡፡ *
የጊዜ ዋስትና መስጠት ባንችልም ፣ የተቻለንን ሁሉ እናደርጋለን ፡፡
[Image is a cartoon of a blue clock and a red calendar on yellow background.]
[Image is a cartoon of a blue clock and a red calendar on yellow background.]
MM
/
DD
/
YYYY
Time
:
ሌላ ተጨማሪ መግለጫዎች፣አስተያቶች፣ ጥያቄዎች፣የተደራሽነት ፍላጎቶች፣ ወይ የማቀበያ መመሪያዎች?
ሊያገለግሉባቸው ፈቃደኛ የሆኑ ችሎታዎች/ ክህሎቶች አሉዎት?
በቅርብ ጊዜ ውስጥ የምናቀርባቸውን የጋራ ድጋፍ ዓይነቶች ለማስፋፋት እያሰብን ነው ፡፡ እነዚህ መጓጓዣን ፣ የስሜታ ድጋፍን ፣ የቤት ውስጥ ድጋፍን ፣ የሕፃናት መንከባከብን ፣ የውሻ ማራመድን ፣ የቤት እንስሳትን መንከባከብን ፣ ወዘተ የመሳሰሉትን ሊያካትቱ ይችላሉ። እባክዎን በተቻለ መጠን የተደርሽነትዎ ሁኔታ ዝርዝር ማስታዋሻ ይተዉልን።ለምሳሌ፣ከሽቶ ነጻ ሊሆኑ ይችላሉን?(http://thinkbeforeyoustink.com/howtogofragrancefree.html)? ለዊልቼር ተደራሽ የሆነ ቫን አልዎት ወይ?
ጥያቄዎችዎን ማሟላት መቻላችን በ 48 ሰዓታት ወስጥ እናሳውቅዎታለን። ድጋፍ ለማግኘት እኛ ጋር ስለመጡ  በጣም ደስ ብሎናል።
እርስ በርስ ያለንን ብሩህነት፣ ፍቅር እና ጥበብ በማሰባሰብ፤ ብሎም በአለማቀፍ ደረጃ ፣በቻይና ውሃን ከሚገኙም ጭምር፣ አጋርነት እያሳዩ ካሉት ለመማር፣ ዘላቂና ብዝሀ ትውልዳዊ የሆነ የጸረ ቅኝ ግዛታዊ፣ የጸረ ካፒታሊስት፣ የሴታዊ፣ የኲር እና የአካል ጉዳተኞች አርነት አድማስ፤ የራስወሳኝነትን፣የአጋርነትን እና የጋራ መረዳዳትን የሚያራምድ ፖለቲካን ለማዳበር እናልማለን።

ማንንም ጥለን መሄድ አንችልም።
 
ሁሉም ወህኒዎች፣የታዳጊ እና የስደተኞች ማገቻ ማእከላት አሁኑኑ ይዘጉ!
Submit
Clear form
Never submit passwords through Google Forms.
This content is neither created nor endorsed by Google. Report Abuse - Terms of Service - Privacy Policy