ሉቃስ 7፡1-50
ጥያቄዎቹን ከመስራትዎ በፊት ለጥናት አመቺ ጊዜ መድበው በጸሎት የጥናቱን ክፍል እና ከላይ የቀረበውን ማብራሪያ በጥንቃቄ እንዲያነቡ እንመክራለን፡፡ ጥናቱን የሚያደርጉት በቡድን ከሆነ (Bible study group)፣ በማብራሪያው ውስጥ ያሉትን የውይይት ጥያቄዎች በመጠቀም ጥናቱን ይበልጥ ፍሪያማ ማድረግ ይቻላል፡፡ በጥያቄዎቹ ላይ አስተያየት ወይም ማሻሻያ ቢኖርዎ በሚከተለው የኢ-ሜይል አድራሻ ይጻፉልን፡፡ tsegaewnet@gmail.com መልካም የጥናት ጊዜ፡፡ ወንጌል በድረ-ገጽ አገልግሎት፡፡
Email address *
1 የመቶ አለቃው ኢየሱስ ለመፈወስ እንደሚችል ብቻ ሳይሆን፣ በእግዚአብሔር አብ ኃይልና ሥልጣን እንደሚሠራም ተገንዝቦ ነበር። *
1 point
2 በእግዚአብሔር ላይ የነበረን እምነት ፈተና የሚገጥመውን ሁኔታዎች ሁሉ ይምረጡ፡፡ *
1 point
Required
3 በድቅድቅ ጨለማ ውስጥ እንኳ እግዚአብሔር በሥራ ላይ መሆኑን የሚያሳዩ መረጃዎች አሉ። *
1 point
4 ተራዎቹ ሰዎች መጥምቁ ዮሐንስና ኢየሱስ በሰበኩ ጊዜ ንስሐ ገብተው ወደ እግዚአብሔር ሲመለሱ፣ የሃይማኖት መሪዎች ግን መጥምቁ ዮሐንስን ለመስማት አልፈለጉም። *
1 point
5 አንዲት ሴተኛ አዳሪ ስናይ ታበላሸናለች በሚል ፍርሃት ቀና ብለን ሳናያት ሮጠን ማለፍ የፈሪሳዊነት አስተሳሰብን ይገልጻል፡፡ *
1 point
6 በመንፈሳዊ ሕይወታቸው ከእግዚአብሔር ብዙም እንዳልራቁ ለምናስባቸው ሰዎች ብቻ ወንጌልን የምንሰብክ ከሆነ፣ አብያተ ክርስቲያናት ለኢየሱስ ጥልቅ ፍቅር በሌላቸው ሰዎች ይሞላሉ። *
1 point
A copy of your responses will be emailed to the address you provided.
Submit
reCAPTCHA
This content is neither created nor endorsed by Google.