ኢየሱስ ኃይሉን ገለጠ (ሉቃስ 8፡22-56)
ጥያቄዎቹን ከመስራትዎ በፊት ለጥናት አመቺ ጊዜ መድበው በጸሎት የጥናቱን ክፍል እና ከላይ የቀረበውን ማብራሪያ በጥንቃቄ እንዲያነቡ እንመክራለን፡፡ ጥናቱን የሚያደርጉት በቡድን ከሆነ (Bible study group)፣ በማብራሪያው ውስጥ ያሉትን የውይይት ጥያቄዎች በመጠቀም ጥናቱን ይበልጥ ፍሪያማ ማድረግ ይቻላል፡፡ በጥያቄዎቹ ላይ አስተያየት ወይም ማሻሻያ ቢኖርዎ በሚከተለው የኢ-ሜይል አድራሻ ይጻፉልን፡፡ tsegaewnet@gmail.com መልካም የጥናት ጊዜ፡፡ ወንጌል በድረ-ገጽ አገልግሎት፡፡
Email address *
1 የሉቃስ 8፡22-25 ታሪክ ምን ያስተምረናል? (መልስ የሆነውን ሁሉ ይምረጡ) *
1 point
Required
2 በሉቃስ 8፡26-38 ውስጥ የተገለጸው ሰው ስንት አጋንንት የሰፈሩበት ሰው ነበር? *
1 point
3 ምስክርነት እንደ ወንጌላውያን ያሉ አገልጋዮች ብቻ የሚፈጽሙት ተግባር ነው፡፡ *
1 point
4 ክርስቲያን አይታመምም፡፡ *
1 point
5 ለ12 ዓመት ደም ሲፈሳት የኖረችው ሴት ፈወስ የሚያስተምረን ነገር ቢኖር በታመምን ጊዜ ሁሉ እንደምንፈወስ ነው፡፡ *
1 point
6 መጽሐፍ ቅዱስ በዚህ ሕይወት ከበሽታዎች ሁሉ እንደምንፈወስ ዋስትና አይሰጠንም። *
1 point
A copy of your responses will be emailed to the address you provided.
Submit
reCAPTCHA
This content is neither created nor endorsed by Google.