"የአጫጭር ሡራዎች አስተምህሮት" ኮርስ የሶስተኛ ቀን ትምህርት ጥያቄዎች
ከዚህ በታች ያሉትን ጥያቄዎች እዉነት ወይም ሐሰት በማለት መልሱ፣

Sign in to Google to save your progress. Learn more
ስም :: *
ለክትትል እንዲያመች እስከ ፕሮግራሙ ፍፃሜ አንድ አይነት ስም እንድትጠቀሙ እንመክራለን።
1-አላህን ያለ እውቀት መገዛት ፋይዳ ስለሌለው ይህን ያደረገ ሰው የጠመመ ሲሆን በዚህም ተግባርም ስህተት ላይ ይወድቃል፡፡ *
1 point
2- በመርዳታቸው ምንም የማይቸገሩበትን የዕርዳታ ዓይነት ንፉጎች፥ ጥፋትና ቅጣት አለላቸው። *
1 point
3- ለሰጋጆች ወየዉላቸው የተባለው ሁሉንም ሰጋጆች ነው፡፡ *
1 point
4- ሰዎች የሚድኑት በኢማን፤ መልካም በመስራት እና በትዕግስት እንደሆነ የተገልፀው በሱረቱ ተካሱር ነው፡፡ *
1 point
5- አውቆ በእውቀቱ ያልሰራ ሰው በነሳራ ይመሰላል፡፡ *
1 point
6- በጣም አጭር እና ለሰው ልጅ አራት ወሳኝ መልዕክት ያካተተችው ሱራ አል ከውሰር ናት፡፡ *
1 point
7- አል ማዑን ማለት *
1 point
8- የሰላት ደረጃ በኢስላም ትልቅ ቦታ ያለው መሆኑን እና ከሰላት ለተዘናጉ ጥፋት እና ቅጣት እንደሚያገኛቸው የተገለፀው በየትኛው ሱራ ነው? *
1 point
9- በሱረቱ አት ተካሱር ያልተዳሰሰ ነጥብ *
1 point
10- ለሁሉም ነገር በጣም አስፈላጊ *
1 point
11- የትርፋማነትንና የክስረትን እውነታ እና የሰው ልጅ የሚኖርበት ጊዜን አስፈላጊነት የሚያብራራ ሱራ የቱ ነው? *
1 point
12- የቂያማን ቀን የሚያስተባብሉ ሰዎች ጉዳይ በየተኛው ሱራ ነው የተጠቀሰው? *
1 point
13- አሏህ የዋለለንን ውለታ እንደሚጠይቀን የተጠቀሰው በየትኛው ሱራ ነው? *
1 point
14- ከሱረቱ አት ተካሱር ከምናገኘው ጥቅም *
1 point
15- በሱረቱ አል ዐስር ያልተጠቀሰ ነጥብ *
1 point
16- በቁራዓን ውስጥ ሶላትን አስተካክለህ ስገድ በበጎ ነገርም እዘዝ፤ ታገስ ብሎ ለአብራኩ ክፋይ ምክር የሰጠው ሰው____ነው *
1 point
Submit
Clear form
Never submit passwords through Google Forms.
This content is neither created nor endorsed by Google. Report Abuse - Terms of Service - Privacy Policy