የኢየሩሳሌሙ ጉባኤ ስለ ብሉይ ኪዳን ሕግ ሚናና ስለ አሕዛብ ተወያየ (የሐዋ. 15፡1-35)
ጥያቄዎቹን ከመስራትዎ በፊት ለጥናት አመቺ ጊዜ መድበው በጸሎት የጥናቱን ክፍል እና ከላይ የቀረበውን ማብራሪያ በጥንቃቄ እንዲያነቡ እንመክራለን፡፡ ጥናቱን የሚያደርጉት በቡድን ከሆነ (Bible study group)፣ በማብራሪያው ውስጥ ያሉትን የውይይት ጥያቄዎች በመጠቀም ጥናቱን ይበልጥ ፍሪያማ ማድረግ ይቻላል፡፡ በጥያቄዎቹ ላይ አስተያየት ወይም ማሻሻያ ቢኖርዎ በሚከተለው የኢ-ሜይል አድራሻ ይጻፉልን፡፡ tsegaewnet@gmail.com መልካም የጥናት ጊዜ፡፡
Email address *
1 በቤተ ክርስቲያን በአስተምህሮ ጉዳዮች ላይ ከፍተኛ የአሳብ ልዩነት በሚከሰትበት ጊዜ፥ መሪዎች ችግሩ በራሱ ጊዜ ይፈታል ብለው ዝም በማለት መጠባበቅ አለባቸው፡፡ *
1 point
2 የጥንቷን ቤተ ክርስቲያን ያሳሰባት የመጀመሪያው ዐቢይ ችግር መላእክት ያማልዳሉ ወይስ አያማልዱም? የሚለው ጥያቄ ነበር፡፡ *
1 point
3 አንድ ሰው ለመዳን፣ *
1 point
4 ከእግዚአብሔር ጋር ግንኙነት ማድረግ የሚቻለው በክርስቶስ ከማመን በተጨማሪ የብሉይ ኪዳንን ሕግጋት በመጠበቅ ጭምር ነው፡፡ *
1 point
5 አሕዛብ ሙሉ ክርስቲያኖችና እግዚአብሔር የሚቀበላቸው አማኞች ለመሆን ከፈለጉ፣ የአይሁድን እምነት ተቀብለው መገረዝና የብሉይ ኪዳንን ሕግጋት መጠበቅ አለባቸው፡፡ *
1 point
6 የኢየሩሳሌም ጉባኤ፥ ቤተ ክርስቲያን በመጀመሪያዎቹ ሦስት ምእተ ዓመታት ውስጥ ካካሄደቻቸው በርካታ ነገረ መለኮታዊ ሙግቶች የመጨረሻው ነበር። *
1 point
7 "ከዝሙት መራቅ"፣ የብሉይ ኪዳን ባለቤቶቹን አይሁድን ብቻ የሚመለከት ሳይሆን በየትኛውም ዘመን ያሉ ክርስቲያኖችን የሚመለከት ትእዛዝ ነው፡፡ *
1 point
8 አሕዛብ ከፍቅር የተነሣ አይሁዳውያን ወንድሞቻቸውንና እኅቶቻቸውን ላለማስቀየም እንዲጠብቋቸው የተደነገጉትን ደንቦች ሁሉ ይምረጡ፡፡ *
1 point
Required
A copy of your responses will be emailed to the address you provided.
Submit
reCAPTCHA
This content is neither created nor endorsed by Google.