ኢየሱስ ሊቀ ካህናት የመሆን ብቃት አለው (ዕብ. 4፡14–5፡10)
ጥያቄዎቹን ከመስራትዎ በፊት ለጥናት አመቺ ጊዜ መድበው በጸሎት የጥናቱን ክፍል እና ከላይ የቀረበውን ማብራሪያ በጥንቃቄ እንዲያነቡ እንመክራለን፡፡ ጥናቱን የሚያደርጉት  በቡድን ከሆነ (Bible study group)፣ በማብራሪያው ውስጥ ያሉትን የውይይት ጥያቄዎች በመጠቀም ጥናቱን ይበልጥ ፍሪያማ ማድረግ ይቻላል፡፡ በጥያቄዎቹ ላይ አስተያየት ወይም ማሻሻያ ቢኖርዎ በሚከተለው የኢ-ሜይል አድራሻ ይጻፉልን፡፡ tsegaewnet@gmail.com መልካም የጥናት ጊዜ፡፡
Sign in to Google to save your progress. Learn more
1 እያንዳንዱ አማኝ (በክርስቶስ ኢየሱስ የሚያምን) ካህን ነው፡፡ *
1 point
2 ከጥንታዊ የአይሁዳውያን አምልኮ ዐበይት ነገሮች ውስጥ የሚመደቡትን ሁሉ ይምረጡ፡፡ *
1 point
Required
3 ትክክል የሆኑትን ሁሉ ይምረጡ፡፡ *
1 point
Required
4 ወደ እግዚአብሔር የመቅረብ ድፍረታችን የሚመነጨው፣ *
1 point
5 ኢየሱስ ከአሮን የበለጠ ሊቀ ካህናት ከሚሆንባቸው ምክንያቶች አንዱ ኢየሱስ እንደ አሮን ሰው ብቻ ሳይሆን መለኮታዊና ኃጢአት የሌለው የእግዚአብሔር ልጅ መሆኑ ነው። *
1 point
Submit
Clear form
This content is neither created nor endorsed by Google.