የሴሉሲድ አገዛዝ ዘመንና ነጻነት
Email address *
1 ከብሉይ ኪዳን መጨረሻ (ሚልክያስ) አንሥቶ እስከ መጥምቁ ዮሐንስ መምጣት ድረስ በነበረው 400 የዝምታ ዓመታት ውስጥ በመንፈስ ተመርቶ የእግዚአብሔርን ቃል የሚናገር ነቢይ አልተነሣም ነበር። *
1 point
2 ትክክል የሆነውን ሁሉ ይምረጡ፡፡ *
1 point
Required
3 አይሁዶችን በመንፈሳዊ አምልኮ የመምራት ኃላፊነት ከተሰጣቸው ካህናት መካከል የወጡ ሁለት ዐበይት የፖለቲካ ቡድኖችን ይምረጡ። *
1 point
4 አይሁዶች አንዳንድ ጥብቅ ባህላዊ ልማዶቻቸውን ትተው የግሪኮችን የአኗኗር ስልት እንዲከተሉ ያበረታቷቸው የነበሩት እነማን ናቸው? *
1 point
5 መጀመሪያ ከፕቶሎሚዎች በኋላም ከሴሉሲዶች ግብር ለመሰብሰብ ውክልና በማግኘታቸው፥ በይሁዳ ሕዝብ ላይ ፖለቲካዊ ሥልጣን የተቀዳጁት እነማን ነበሩ? *
1 point
6 በአዲስ ኪዳን ዘመን የጦቢያድ ቡድን ትውልዶች፥ ማን ይባሉ ነበር? *
1 point
7 ለብሉይ ኪዳን ታማኝ ሆነው ልዩ ባህላቸውንና እምነታቸውን ጠብቀው ለመኖር የፈለጉ አይሁዶች ጦቢያዶችን በመቃወም የመሰረቱት ቡድን፣ ሃሲዲያን የሚል ስያሜ ነበረው። *
1 point
8 ግሪኮች የእነርሱን ፖሊሲ የሚደግፍ ሊቀ ካህናት በአይሁዳውያን ላይ መሾም የጀመሩት አንቲዮከስ ኤፕፋነስ ወደስልጣን ከመጣ በኋላ ነበር፡፡ *
1 point
9 አንቲዮከስ ያደረጋቸውን ሁሉ ይምረጡ፡፡ *
1 point
Required
10 በካህኑ ማታቲያ የሚመራው ዐማፅያን የጣዖት ኣምልኮን በመደምሰስ፥ የግሪክን አምልኮና ባህል የተቀበሉትን አይሁዶች በመግደልና የኣይሁድ ወንድ ልጆችን በመግረዝ ተቃውሟቸውን በማቀጣጠላቸው በአይሁድ ታሪክ የመቃብያን ዘመን የሚባለውን ጊዜ አበስሯል። *
1 point
11 የሃስሞኒያን ሥርወ መንግሥት (የመቃብያን ትውልዶች መንግሥት) ከፍጻሜ የደረሰው ሮማውያን ኢየሩሳሌምን በወረሩና ታላቁ ሄሮድስ የይሁዳ ንጉሥ በሆነ ጊዜ ነበር። *
1 point
12 በ142 ዓ.ዓ. ስምዖን ለይሁዳ መሠረታዊ ነጻነት የሚያስገኝ ድርድር ከሴሉሊድ መንግሥት ጋር ለማድረግ በመቻሉና ይሁዳን ለ80 ዓመታት ነፃ መሆን ስላስቻለ፣ ምንም እንኳ ስምዖን ብሉይ ኪዳን ከሚደነግገው የሊቀ ካህናት ዘር ሐረግ ወገን ባይሆንም፥ ዘሩ ለዘላለም የሊቀ ካህንነት መብት እንዲኖረው አይሁዶች ወስነው ነበር። *
1 point
13 ዮሐንስን የደገፉትና የግሪክን ባህል የተከተሉት ሀብታም ኣይሁዶች በኋላ የመሰረቱት ቡድን ምን ይባል ነበር? *
1 point
14 ኣንዳንድ አጥባቂ አይሁዶች፣ ዮሐንስ ከትክክለኛው የካህናት ዘር ሐረግ ወገን ሳይሆን የሊቀ ካህንነቱን ስፍራ በመያዙ ቅር የተሰኙትና ሥልጣን እንዲለቅ ሲጠይቁት ፈቃደኛ ኣለመሆኑን ሲገነዘቡ ለእርሱ ድጋፍ ከመስጠት በተቆጠቡበት ዘመን እንደተፈጠሩ የሚታሰቡት ቡድኖች ምኖች ነበር? *
1 point
15 ፈሪሳውያን የገዥው ቡድንና የሰዱቃውያን ፖለቲካ ቡድን አባላት የሆኑት የነጋዴ ቤተሰቦች ጠላቶች ነበሩ፡፡ *
1 point
16 ተባብረው የሠሩበት ጊዜ ቢኖር የሁለታችንም ጠላት ነው ብለው ያሰቡትን ክርስቶስን ለመስቀል በተነሡበት ወቅት ብቻ ነበር። *
1 point
A copy of your responses will be emailed to the address you provided.
Submit
reCAPTCHA
This content is neither created nor endorsed by Google.