ሚክያስ 1-7
ጥያቄዎቹን ከመስራትዎ በፊት ለጥናት አመቺ ጊዜ መድበው በጸሎት የጥናቱን ክፍል እና ከላይ የቀረበውን ማብራሪያ በጥንቃቄ እንዲያነቡ እንመክራለን፡፡ ጥናቱን የሚያደርጉት በቡድን ከሆነ (Bible study group)፣ በማብራሪያው ውስጥ ያሉትን የውይይት ጥያቄዎች በመጠቀም ጥናቱን ይበልጥ ፍሪያማ ማድረግ ይቻላል፡፡ በጥያቄዎቹ ላይ አስተያየት ወይም ማሻሻያ ቢኖርዎ በሚከተለው የኢ-ሜይል አድራሻ ይጻፉልን፡፡ tsegaewnet@gmail.com መልካም የጥናት ጊዜ፡፡
Email address *
1 እግዚአብሔር በይሁዳ ላይ ለመፍረድ የተነሣው በእግዚአብሔር ሕዝብ መካከል በነበረው ኃጢአትና የፍትሕ መዛባት ምክንያት ነበር። *
1 point
2 እግዚአብሔር በይሁዳ ሕዝብ ላይ የሚፈርድ ቢሆንም እንኳ አንድ ቀን እንደ ዳዊት ያለ የእግዚአብሔርን ሕዝብ የሚመራ ንጉሥ እንደሚመጣ ሚክያስ ተናግሯል። *
1 point
3 የእስራኤል ቅሬታዎች በወደፊቱ የእግዚአብሔር መንግሥት ውስጥ ስለሚቀበሉት ይቅርታ ሚክያስ የተናገራቸው ትንቢቶች የሚገኙት፣ *
1 point
4 ይሁዳ በእግዚአብሔር ፍርድ ምክንያት የሚደርስባት ጥፋት ዘላለማዊ ነበር። *
1 point
A copy of your responses will be emailed to the address you provided.
Submit
reCAPTCHA
This content is neither created nor endorsed by Google. Report Abuse - Terms of Service - Privacy Policy