ክርስቶስ የመጣው የብሉይ ኪዳንን ሕግ ለመሻር ሳይሆን ለመፈጻም ነው (ማቴ. 5፡17-48)
ጥያቄዎቹን ከመስራትዎ በፊት ለጥናት አመቺ ጊዜ መድበው በጸሎት የጥናቱን ክፍል እና ከላይ የቀረበውን ማብራሪያ በጥንቃቄ እንዲያነቡ እንመክራለን፡፡ ጥናቱን የሚያደርጉት በቡድን ከሆነ (Bible study group)፣ በማብራሪያው ውስጥ ያሉትን የውይይት ጥያቄዎች በመጠቀም ጥናቱን ይበልጥ ፍሪያማ ማድረግ ይቻላል፡፡ በጥያቄዎቹ ላይ አስተያየት ወይም ማሻሻያ ቢኖርዎ በሚከተለው የኢ-ሜይል አድራሻ ይጻፉልን፡፡ tsegaewnet@gmail.com መልካም የጥናት ጊዜ፡፡
Email address *
1 የክርስቶስ ቀንደኛ ጠላቶች የነበሩት ፈሪሳውያን ከክርስቶስ ጋር ይጋጩ የነበሩት እርሱ የብሉይ ኪዳን ሕግን ባለመፈጸሙ ምክንያት ነበር፡፡ *
1 point
2 የአንድ ሰው በሬ ወደ ሌላው ግለሰብ እርሻ በሚገባበት ጊዜ ምን መደረግ እንዳለበት የሚደነግገው የሕግ አይነት ምን ተብሎ ይጠራል? *
1 point
3 «አታመንዝር» የሚለው ሕግ በየትኛው የሕግ አይነት ስር ይመደባል? *
1 point
4 ለእግዚአብሔር በመሠዊያ ላይ መሥዋዕቶችን ማቅረብን የሚደነግገው የሕግ አይነት ምን ተብሎ ይጠራል? *
1 point
5 ኢየሱስ ብሉይ ኪዳን ከእንግዲህ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል እንዳልሆነ ተናግሯል፡፡ *
1 point
6 እግዚአብሔር ብሉይ ኪዳንን የሰጠባቸውን ዐላማዎች ከኣዲስ ኪዳንና ከክርስቶስ ትምህርቶች እንረዳለን። *
1 point
7 እግዚአብሔርን የሚያሳስበው ከውጫዊ ሥርዐት ይልቅ የልባችን ነገር ነው። *
1 point
8 ክርስቶስ «ሙሴ ተብሏል እኔ ግን እላለሁ» ሲል ሕግን ከሰጠው እግዚአብሔር ጋር ራሱን እኩል እያደረገ ነበር። *
1 point
9 ትዕቢተኛ፥ ሌሎችን የሚንቅ፥ በጥላቻና በክፋት የተሞላ ልብ ለእግዚአብሔር የነፍሰ ገዳይን ያህል የከፋ ነው። *
1 point
10 በሰዎች መካከል ጥል እያለ እግዚአብሔርን ማምለክ አይቻልም። *
1 point
11 ክርስቶስ፣ በግለሰቦች መካከል ያለ ግንኙነት ከተበላሸ ማንም ይበድል ማን ሁለቱም ወገኖች ግንኙነቱን ለማስተካከል መጣር እንዳለባቸው ገልጾአል። እግዚአብሔር በአምልኳችን ደስ የሚሰኘው በዚህ ጊዜ ብቻ ነው። *
1 point
12 በክርክር ውስጥ አቋምህን በልበ ደንዳናነት ይዘህ በቀጠልህ ቁጥር፥ ክርክሩ እየከፋ ሄዶ በአንተና በተሟጋችህ ላይ ጉዳት ማድረሱ የማይቀር መሆኑን የሚገልጽው ክፍል በትኛው ጥቅስ ውስጥ ይገኛል? *
1 point
13 ስለ ዝሙት ትክክል የሆነውን ሁሉ ይምረጡ፡፡ *
1 point
Required
14 ክርስቶስ አንድ ሰው ዓይኖቹ ዝሙትን ከተመኙ፥ እንዲያወጣቸው ወይም እጆቹ ለመስረቅ ከፈለጉ እንዲቆርጣቸው ያዘዘው በቀጥተኛ አገላለጽ ነበር። *
1 point
15 ክርስቶስ አንድ ሰው ዓይኖቹ ዝሙትን ከተመኙ፥ እንዲያወጣቸው ወይም እጆቹ ለመስረቅ ከፈለጉ እንዲቆርጣቸው ያዘዘው ትእዛዝ መገለጫ ሊሆኑ የሚችሉትን ሁሉ ይምረጡ። *
1 point
Required
16 ጋብቻን በተመለከተ ትክክል የሆነውን ሁሉ ይምረጡ። *
1 point
Required
17 የባል ወይም የሚስት በዝሙት ሃጢአት መውደቅን ተከትሎ የተፈቀደው ፍቺ እግዚአብሔር ፍቺን የሚፈቅድበትን ሁኔታ የሚገልጽ እንጂ፥ ዝሙት ከተፈጸመ ተጋቢዎቹ መፋታት አለባቸው የሚል ሃሳብ የለውም። *
1 point
18 እግዚአብሔር በጋብቻ ሁለቱ ሰዎች አንድ እንደሚሆኑ ተናግሯል። ይህ የሚገልጽውን ሁሉ ይምረጡ፡፡ *
1 point
Required
19 መሃላን በተመለከተ ትክክል የሆነውን ሁሉ ይምረጡ፡፡ *
1 point
Required
20 የታጠፉ ተስፋዎችን የሚገልጹትን ሁሉ ይምረጡ *
1 point
Required
21 «ጥርስ ለጥርስ፤ ዓይን ለዓይን» የሚለው የብሉይ ኪዳን ሕግ ቅጣት ከጥፋቱ ጋር መመጣጠን እንዳለበት ያሳያል፡፡ *
1 point
22 ስለ በቀል ትክክል የሆኑትን ሁሉ ይምረጡ፡፡ *
1 point
Required
23 አስገድዶ ስለ ማሠራት ከተነገረው ምሳሌ (ማቴ 5፡41) ጋር በተያያዘ ትክክል የሆነውን ሁሉ ይምረጡ፡፡ *
1 point
Required
24 ለሚጠይቅ ሁሉ ስለ መስጠት ከተነገረው ምሳሌ ጋር በተያያዘ ትክክል የሆነውን ሁሉ ይምረጡ፡፡ *
1 point
Required
25 ጠላትን ስለ መውደድ ከተነገረ ምሳሌ (ማቴ. 5፡43-48) አንጽር ትክክል የሆኑትን ሁሉ ይምረጡ፡፡ *
1 point
Required
26 «የሰማዩ አባታችሁ ፍጹም እንደሆነ እናንተም ፍጹማን ሁኑ» ከሚለው ጥቅስ ጋር በተያያዘ ትክክል የሆኑትን ሁሉ ይምረጡ፡፡ *
1 point
Required
A copy of your responses will be emailed to the address you provided.
Submit
reCAPTCHA
This content is neither created nor endorsed by Google.