Request edit access
የአሳይለምወርክስ ተጠባባቂ ደንበኞች መጠይቅ ቅጽ AsylumWorks Waitlist  Questionnaire    
እንኳን ደህና መጡ!


ሁሉንም የነጻ አገልግሎቶቻችንን ለማግኘት እና በአሳይለምወርክስ ደንበኛ ለመሆን እባክዎ የሚከተለውን መጠይቅ ይሙሉ። እርስዎን እና አሁን ያሉበትን ሁኔታ በተሻለ ለመረዳት እንዲረዱን 18 ጥያቄዎች ይጠየቃሉ። መልሶችዎ እርስዎን ከአሳይለምወርክስ የማህበራዊ አገልግሎት ሰራተኛ ጋር ለማገናኘት እና  እንዲሁም ለእርስዎ ተስማሚ የሆነ የማህበራዊ አገልግሎት ሰራተኛ ለመመደብ ይረዳናል።
 

ለአሳይለምወርክስ አገልግሎቶች ብቁ ለመሆን፣ አመልካቾች የሚከተሉትን ማሟላት አለባቸው፡፡

● በደህንነት ስጋት ምክንያት ወደ አገራቸው መመለስ የማይችሉ፤

● በአሁኑ ጊዜ የሚኖሩት በዋሽንግተን ዲሲ ሜትሮ አካባቢ (የሜሪላንድ እና የቨርጂኒያ ክፍሎችን ጨምሮ)፤


እንዲሁም


የጥገኝነት ጥያቄ ማመልከቻ ወረቀትዎን አስገብተዋል ?

ይም

በሰብአዊነት ላይ የተመሰረተ የህግ ከለላ ለማግኘት መመዝገብ የሚችሉ እና ፍላጎት ያላቸው።


ይህን መጠይቅ አንዴ ከአስተላለፉ/ ከላኩ በኋላ የሚቀጥሉትን እርምጃዎች እና እርስዎን ስናገኝ ምን እንደሚጠበቅ የሚገልጽ የማረጋገጫ ገጽ ያያሉ።

---

Welcome!

Please fill out the following questionnaire to become a client at AsylumWorks to access all of our free services. You will be asked 18 questions to help us better understand you and your current situation. Your answers will also help us to connect you with an AsylumWorks Social Services staff member who is a good match for you.

To be eligible for AsylumWorks services, applicants must:

● Be unable to return to their home country because of safety concerns;
● Currently live the Washington, DC metro area (including parts of Maryland and Virginia);

AND

● Have submitted paperwork to apply for an immigration status such as asylum
OR
● Are able and interested in filing for humanitarian-based legal protection.

Once you submit this questionnaire, you will see a confirmation page that details the next steps and what to expect when we reach out to you.
Sign in to Google to save your progress. Learn more
Email *
Next
Clear form
Never submit passwords through Google Forms.
This form was created inside of AsylumWorks.

Does this form look suspicious? Report