Please Pray for me
መዝሙር 133. የዳዊት የመዓርግ መዝሙር።

1 ወንድሞች በኅብረት ቢቀመጡ፥ እነሆ፥ መልካም ነው፥ እነሆም፥ ያማረ ነው።

2 ከራስ እስከ ጢም እንደሚፈስስ፥ እስከ አሮን ጢም፥ በልብሱ መደረቢያ እንደሚወርድ ሽቱ ነው።

3 በጽዮን ተራሮች እንደሚወርድ እንደ አርሞንዔም ጠል ነው፤ በዚያ እግዚአብሔር በረከቱን ሕይወትንም እስከ ዘላለም አዝዞአልና።

Sign in to Google to save your progress. Learn more
You Pray 4Me ... *
ስም *
የአባት ስም *
Email *
አገር ከተማ መንደር *
እርስዎ ጌታን ኢየሱስን ይወዳሉ ወይ *
Today's Date *
MM
/
DD
/
YYYY
*
Ye praise The LORD.
Required
Submit
Clear form
Never submit passwords through Google Forms.
This content is neither created nor endorsed by Google.