수정 권한 요청
ጠንካራ ተረካቢ ትውልድን ስለማፍራት መጠይቅ
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ቀኖናዋን፣ ዶግማዋን እና ስርዕትዋን ጠብቃ በምዕራቡ አለም እንድትቀጥል የሚያስችል ተረካቢ ትውልድ ማፍራት እንዴት እንችላለን? ይህንን ዋና ጥያቄ መሰረት በማድረግ በቤተ ክርስቲያናችን ውስጥ ጠንካራ ተረካቢ ትውልድን ለማፍራት የአጭር እና የረጅም ጊዜ እቅድ ለማውጣት ይረዳ ዘንድ ይህንን መጠይቅ ጊዜ ሰጥተው እንዲሞሉልን በቤተ ክርስቲያን ስም በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡
Google에 로그인하여 진행상황을 저장하세요. 자세히 알아보기
ከ ህፃናት እስከ 12ኛ ክፍል ያሉትን ልጆች በእግዚአብሔር ፍቅር እና በቤተ ክርስቲያን ፍቅር እንዲያድጉ ከቤተክርስቲያን ምን ይጠብቃሉ?
ከ12 ተመርቀው ወደ ኮሌጅ ለሚሄዱ ወጣቶች በወጣትነት ዘመናቸው ከቤተ ክርስቲያን ማግኘትከሚገባቸው ነገሮች መሃከል 3ቱን ይጥቀሱ::
ወላጆች የቤተ ክርስቲያን ተረካቢ ትውልድ በማፍራት ረገድ ያላቸው ሚና ምንድን ነው?
ወላጆች ዝግጁ አስረካቢ አካል እንዲሆኑ ለማድረግ ቤተ ክርስቲያን ማድረግ ይገባታል የሚሏቸውን 3 አበይት ነገሮችይጥቀሱ::
በዚህ ጉዳይ ላይ ተጨማሪ የሚሰጡት ሃሳብ ካለ እባክዎን ሃሳብዎን ያካፍሉን፡፡
제출
양식 지우기
Google Forms를 통해 비밀번호를 제출하지 마세요.
이 콘텐츠는 Google이 만들거나 승인하지 않았습니다. 악용사례 신고 - 서비스 약관 - 개인정보처리방침