Request edit access
የመሀል ከተማ ገቢር እቅድ የግብረ መልስ ቅጽ 

መሀል ከተማው እርስዎ መሆንዎን ለማረጋገጥ ለሰጡት ጊዜ እና ቁርጠኝነት እናመሰግናለን (የሲያትል መሀል ከተማን መልሶ ለማነቃቃት የተደረገ ተነሳሽነት) የእርስዎ አስተያየት እቅዱን እንዴት በተሻለ ሁኔታ ተግባራዊ ማድረግ እንደሚቻል ለሲያትል ከተማ ሰራተኞች ለማሳወቅ ይረዳል።

ለማጣቀሻዎ የከንቲባ Harrell የመሀል ከተማ ገቢር እቅድ DowntownIsYou.com ላይ ማንበብ ይችላሉ። መሀል ከተማውን ነዋሪዎች፣ ሰራተኞች፣ ጎብኚዎች እና ሲያትልን ቤቴ ብለው የሚጠሩ ሁሉ የባለቤትነት ስሜት ወደሚሰማቸው ቦታነት ለመለወጥ እቅዱ ቆራጥ ግቦችን እና እርምጃዎችን ያስቀምጣል።

ይህ ቅጽ የሲያትል ከተማ የግላዊነት ፖሊሲ ተገዢ ነው የዳሰሳ ጥናት አድራጊዎችን እየተከታተልን ወይም ማንኛውንም የግል መረጃ እየሸጥን አይደለም። ሁሉም መረጃዎች ስም ሳይጠቀስባቸው የሚያዙ ሆነው፣ ከማንኛውም ግለሰብ ወይም ቡድን ጋር አይታሳሰሩም።

*የሚፈለገውን ጥያቄ ያሳያል

Sign in to Google to save your progress. Learn more
ስለዚህ እቅድ አቅጣጫ ምን ይሰማዎታል?
በእቅዱ አቅጣጫ በጣም አልስማማም።
በእቅዱ አቅጣጫ በጥብቅ እስማማለው
Clear selection
እባክዎትን ሰባቱን ግቦች ለዳውንታውን/መሃል ከተማ ስኬት በጣም ወሳኝ እንደሆኑ በሚሰማዎት ደረጃ ይመድቧቸው። በአንድ አምድ አንድ ደረጃ ብቻ መምረጥ ይችላሉ።
1= ከሁሉ ይልቅ በጣም ወሳኝነት
2
3
4
5
6
7= ከሁሉ ይልቅ ትንሽ ወሳኝነት
መሃል ከተማን ደህንነቱ የተጠበቀ እና እንግዳ ተቀባይ የሚያደርግ
ተጨማሪ ሰዎች በተመጣጣኝ ዋጋ መኖር የሚችሉበት መሃል ከተማን ወደ ህይወት ሰጭ ተጐራባች መለወጥ
ልዩ የሆነ የመሀል ከተማ የችርቻሮ ልምድ መፍጠር
መሃል ከተማ ሰዎች መስራት የሚፈልጉበት እና የወደፊት ኢኮኖሚያችንን የሚያንፀባርቅ ቦታ ማድረግ
የኪነ ጥበብ፣ የባህል፣ የስፖርት እና መዝናኛ መሀል ከተማ ሲያትልን ማክበር
መሀል ከተማ ለሲያትል ተወላጆች እና ለጎብኚዎች አመቱን ሙሉ ከፍ ያለ መዳረሻ ማድረግ
ጤናማ፣ ጠንካራ፣ እና አረንጓዴ መሀል ከተማ መፍጠር
Clear selection

እባኮትን Space Needle አስተሳሰቦች ደረጃ ይስጡ (እነዚህ ለወደፊት ዳውንታውን ሲያትል የራዕይ ሀሳቦች ናቸው) በአንድ አምድ አንድ ደረጃ ብቻ መምረጥ ይችላሉ።

ተደራሽ የኪነጥበብ እና የባህል ዲስትሪክት - ዓለም አቀፍ ደረጃ ያለው ዳውንታውን ለሥነ ጥበባት ትርኢቶች፣ ሙዚየሞች እና እንቅስቃሴዎች። 

የዓመቱ ዙር ጨዋታ - ዓመቱን በሙሉ መሃል ከተማ ንቁ የሚሆኑበት ለሁሉም ዕድሜዎች የሚሆን ቦታ።

የከተማው ዋነኛ ማዕከል የሆነው - ለማህበረሰብ እና ለማነቃቃት የሚሆን በዌስትሌክ ፓርክ መሃል የሚገኝ ማዕከላዊ የዳውንታውን/መሃል ከተማ መገኛ የሆነ ቦታ።

አቀባዊ ሰፈሮች - ወደ ላይ በመገንባት ዳውንታው እንደ አንድ የመኖሪያ አከባቢ የሚኖረው ማንነት ላይ መዋእለ ነዋይ ማፍሰስ።

የከተማ ጫካ/ደን - በተክሎች የተሸፈኑ ግድግዳዎች እና ተጨማሪ የተፈጥሮ ቦታዎች ያሉት በአረንጓዴ የተሸፈነ ዳውንታውን/መሃል ከተማ።

ሜርካዶ (ገበያ) ለቀለም ማህበረሰቦች -በቀለም ሰዎች ባለቤትነት የተያዙ ንግዶችን በመገንባት እና በማሳደግ ላይ ያተኮረ የማህበረሰብ የገበያ ማእከል።

ለሙከራ ትምህርት የሰሪዎች ካምፓስ - ወደፊት የመሀል ከተማ ሰራተኞች ለመማር፣ ለማሰልጠን እና ወደ ስራ ለማደግ የሚመጡበት ቦታ።

1= ከሁሉ ይልቅ በጣም ተወዳጅ
2
3
4
5
6
7= ከሁሉ ይልቅ ትንሽ ተወዳጅ
ተደራሽነት ያለው የኪነጥበብ እና የባህል ወረዳ
ዓመቱን ሙሉ ጨዋታ
የከተማው ልብ/ እምብርት
አቀባዊ/ ከታች እና ከላይ ሰፈሮች
የከተማ ጫካ
ለቀለም ማህበረሰቦች ሜርካዶ (Mercado)
Makers Campus for Experiential Learning
Clear selection

ስለ ዕቅዱ ሊያካፍሏቸው የሚፈልጓቸው አስተያየቶች ወይም ሃሳቦች አልዎት?

ከሚከተሉት ውስጥ እርስዎን በደንብ የሚገልጽዎት የትኛው ነው? የሚመለከተውን ሁሉ ይምረጡ።

Clear selection

ዳውንታውን/መሃል ከተማ ውስጥ ይሰራሉ?

Clear selection

ዳውንታውን/መሃል ከተማ የሚሰሩ ከሆነ የትኛው የመኖሪያ አከባቢ ነው የሚሰሩት?

Clear selection

መሃል ከተማ/ዳውንታውን ውስጥ ነው የሚሰሩት

Clear selection

ዳውንታውን/መሃል ከተማ የሚኖሩ ከሆነ በየትኛው የመኖሪያ አከባቢ ውስጥ ነው የሚኖሩት?

Clear selection
እርሶ ከወሰዱት የዳሰሳ ጥናት ውስጥ የወጡ ስም ያልተጠቀሰባቸው ጽሁፎችን Downtown is You በተሰኘው ድህረ-ገጽ ወይም ሌሎች የከተማይቱ ቻነሎች ላይ ማካፈል እንችላለን?
*

Good News Downtown ዜና መጽሔት መመዝገብ እና በዳውንታውን ገቢር እቅድ ላይ ወቅታዊ መረጃዎችን ማግኘት ከፈለጉ፣ እባክዎን ኢሜልዎን ያካትቱ።


የኢሜይል አድራሻዎ ከሌሎች እርሶ ከሰጧቸው ምላሾች ጋር እንዲያያዝ አይደረግም።
Submit
Clear form
Never submit passwords through Google Forms.
This form was created inside of Kinetic West.

Does this form look suspicious? Report