Request edit access
ኩራዝ ቴክ ዌብናር ስለ ሳይንሰና ቴክኖሎጂ እንዲሁም ቅ/ጳዉሎስ ሜ/ ኮሌጅ
ሰላም ዉድ የኩራዝቴክ ቤተሰቦቻችን እንደምን አላችሁ፡፡ ለ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ውጤታችሁን ስላወቃችሁ እንኳን ደስ አላችሁ እያልን፡፡ በብዙዎቻችሁ ጥያቄ መሰረት ስለ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች እንዲሁም የቅዱስ ጳዉሎስ ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ መግቢያ እና አጠቃላይ መረጃዎችን በቀጥታ ጥያቄና መልስ ልንሰጣችሁ የፊታችን ቅዳሜ ከቀኑ 9፡00 በ Google Meet ላይ ቀጠሮ ይዘናል፡፡ ስለሆነም ፍላጎቱ ያላችሁ በሙሉ በሚከተለው ሊንክ ተመዝገቡ ፤ እኛም የዌብናሩን አድራሻ በኢሜይላችሁ የምንልክላችሁ ይሆናል፡፡ ስለምትከታተሉን እናመስግናለን፡፡
Sign in to Google to save your progress. Learn more
Email *
Full Name *
Sex *
Phone
Interest *
Do you have any question ?
Submit
Clear form
Never submit passwords through Google Forms.
This content is neither created nor endorsed by Google. Report Abuse - Terms of Service - Privacy Policy